“በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ክልል ሕዝብ ያሉበት ችግሮች እንዲፈቱለት ለማድረግ መንግሥት ዝግጁ ነው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ክልል ሕዝብ ያሉበት ችግሮች እንዲፈቱለት ለማድረግ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ክልል ሕዝብ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply