በአህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ መድረኮች ኢትዮጵያን የሚወክል አደረጃጀት መፍጠር አስፈላጊ እንደሆነ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ተናገሩ።

አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በመድረኩ የተገኙት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ ወጣቶች በመረጡት ሕጋዊና መሠረታዊ አደረጃጀት ተደራጅተው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ፣ የራሳቸውን ጥያቄ ራሳቸው እንዲያነሱና ችግሮቻቸውን በራሳቸው እንዲፈቱ አስፈላጊ ነው ብለዋል። ሚንስትሯ ወጣቶች በተናጠል ሊፈጽሟቸው የማይችሏቸውን ተግባራት በጋራ እንዲከውኑ የሚያስችል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply