በአለርት ሆስፒታል የተገልጋዮች ቁጥር መብዛት ታካሚዎችን ለእንግልት እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ

በአለርት ሆስፒታል የሕክምና አግልግሎት የሚያገኙ ታካሚዎች ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑን ተገልጋዮች እየተጉላሉ እንደሆነ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። አዲስ ማለዳ በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ተገኝታ ባደረገችው ምልከታ፣ በየሕክምና መስጫ ክፍሎች በር ላይ ወረፋ የሚጠባበቁ በርካታ ታካሚዎችን ለማየት ችላለች። የቆዳ፣ የቁስል፣ የውስጥ ሥጋ ደዌ እና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply