በአልጄሪያ የሰደድ እሳት ቃጠሎ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 65 ደርሷል

የአልጀሪያ መንግስት በእሳት አደጋው ምክንያት የሞቱ ሰዎችን ለማሰብ የ3 ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጇል

Source: Link to the Post

Leave a Reply