You are currently viewing በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡  ባህርዳር :- የካቲት 14/2014 ዓ.ም…

በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡ ባህርዳር :- የካቲት 14/2014 ዓ.ም…

በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡ ባህርዳር :- የካቲት 14/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በአማራው ላይ የሚደረገው ዘር ተኮር ጥቃት በአጭሩ ካልቆመ እንደሀገር ወደለየለት እልቂት ያመራል ።… አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ ባለፉት ሁለት እና ሶስት ዓመታት እየሆነ ያለው ነገር በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት በማይደራደሩ ተቋማት እና ህዝቦች ላይ ከባድ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተካሔደ ነው፡፡ ለዚህም ምሳሌ የሚሆነው በአማራ እና በአፋር ህዝቦች ላይ እየደረሰ ያለው ጥፋት ተጠቃሽ ነው፡፡ በክልሉም ሆነ ከክልል ውጭ አማራ እንዲመታ የሚደረግበት ምክንያት፣ አማራ ኢትዮጵያን ከነብሱ አስበልጦ ስለሚወድ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት የአማራ ህዝብ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ባይተዋር እና ስደተኛ ሆኗል፡፡ ከክልል ውጭ በኦሮምያ በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀልም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡ ይህ ደግሞ እንደማይሳካ አድዋ ህያው ምስክር ነው፡፡ ሙሉ ቃለ መጠይይቁን በአሻራ ሚዲያ ዩትዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ። ሙሉ ቃለ መጠይቁን በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply