በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ እየተካሄደ ነው። በኮንፍረንሱ ከሶስቱም ክልሎች የንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ ከነጋዴዎች ማኅበራትና ከግል ዘርፍ የተውጣጡ አካላት እየተሳተፉ ነው። የኮንፍረንሱ ዓላማ ባለፉት ጊዜያት በክልሎቹ አጎራባች አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ችግር ምክንያት የተቀዛቀዘውን የንግድ እንቅሰቃሴ መልሶ ለማነቃቃት ሲሆን የግል የንግድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply