በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ በፎቶ ፣ በቪዲዮና በሰነድ ማስረጃ አጠናክረን ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እናሳውቃለን።የህዝባችን ደም ደመ ከልብ ሁኖ አይቀርም! መንግስትም ፣ የሀገራችን ህዝብም ፣ አለም አቀፉ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply