በአማራ ላይ የተፈፀመውን የማያባራ የግፍ ጭፍጨፋ ለዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ በውል ለማስገንዘብ በለንደን የአደባባይ የርኃብ አድማ እያደረጋችሁ ለምትገኙ ወገኖቼ ያለኝን ክብር መግለጽ እወዳለሁ።…

በአማራ ላይ የተፈፀመውን የማያባራ የግፍ ጭፍጨፋ ለዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ በውል ለማስገንዘብ በለንደን የአደባባይ የርኃብ አድማ እያደረጋችሁ ለምትገኙ ወገኖቼ ያለኝን ክብር መግለጽ እወዳለሁ። እያደረጋችሁት ስላለው ተጋድሎም በአማራ ሕዝብ ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ! © ክርስቲያን ታደለ ስቶክሆልም :- ሐምሌ 26/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply