ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞንና ደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለ3 ቀናት የሚቆይ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞንና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች “ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናስከብራለን” በሚል መሪ ቃል በደብረ ማርቆስ ከተማ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በቅርቡ በታጠቁ ኃይሎች ጥቃት ምክንያት ህይወታቸውን […]
Source: Link to the Post