You are currently viewing በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው እና ማቆሚያ እና ትኩረት ያጣው የዘር ፍጅት በኦሮሚያ የአማራ ሚዲያ ማእከል ታህሳስ 7 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አ…

በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው እና ማቆሚያ እና ትኩረት ያጣው የዘር ፍጅት በኦሮሚያ የአማራ ሚዲያ ማእከል ታህሳስ 7 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አ…

በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው እና ማቆሚያ እና ትኩረት ያጣው የዘር ፍጅት በኦሮሚያ የአማራ ሚዲያ ማእከል ታህሳስ 7 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ህዳር 24፣ 25፣ 27/2015 በኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና መዋቅራዊ ድጋፍ ባለው በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ በተናበበ ዘመቻ በማንነታቸው ብቻ በግፍ ከተገደሉት አማራዎች በከፊል ስም ዝርዝራቸውን አግኝተናል። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) የተለያዩ በስርዓተ ቀብር ጭምር የተሳተፉ ታማኝ የአካባቢው ነዋሪዎችን በማነጋገር ያገኘው መረጃ ሲሆን ምንጮች ያልደረሱባቸው ሌሎች የተገደሉ አማራዎች እንደሚኖሩም ለማወቅ ተችሏል። (1) ከአንገር ጉትን_ህዳር 24/2015 ከተገደሉት መካከል:_ 1) ቄስ ሀብቱ ደመቀ፣ 2) ሀብታሙ ተምትም፣ 3) የሱፍ መሀመድ፣ 4) ተስፋዬ ገረመው፣ 5) ድልነሳ ድንቅስራ፣ 6) አሸብር አለሙ፣ 7) አሞኘ አለሙ፣ (8 ልመን ፈንቴ፣ 9) አዲሱ ያለው፣ 10) መብሬ አለሙ፣ 11) አማረ ተገኘ፣ 12) ሀብቴ፣ 13) ታደሰ ጥሩነህ፣ 14) መካሽ ጥሩነህ እና 15) ደምስ ዋለልኝ የተባሉ ይገኙበታል። (2) ከአንዶዴ ዲቾ ህዳር 24 እና 27/2015 ከተገደሉ አማራዎች መካከል:_ 1) አባሆይ አለሙ ዘገዬ፣ 2) አለማየሁ አዳሙ 3) ሀብታሙ ሲሳይ 4) ብዙዬ ሽፈራው (3) በሳሲጋ ወረዳ በጣሳ ጃርሶ ቀበሌ ሀያ አራት በተባለ አካባቢ ህዳር 25/2015 ከተገደሉ አማራዎች መካከል:_ 1) በላቸው ተሻገር፣ 2) ኡመር ጣሰው፣ 3) መሀመድ ሸዲ፣ 4) የሱፍ፣ 5) ጀማል፣ 6) ኡመር፣ 7) ይበልጣል፣ (8 እንድሪስ አህመድ፣ 9) በለጠ እንድሪስ፣ 10) ከድር አለሙ፣ 11) ጀማል ሁሴን፣ 12) ጀማል አብዱ፣ 13) እንድሪስ ስንደው እና 14) አብሬ ሙሌ ይጠቀሳሉ። (4) በምስራቅ ወለጋ ዞን ሊሙ ወረዳ መንደር 7 አካባቢ ጥቅምት፣ 2015 ዓ/ም በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ጥቃት ከተገደሉት አማራዎች መካከል:_ 1) ኢብራሂም አሊ፣ 2) ሽዳው በረዴ፣ 3) ሰይድ ሀሰን፣ 4) ወርቁ በየነ፣ 5) ክስተት አበበ፣ 6) ከሚላ ይማም፣ 7) ታምሩ አለባቸው፣ 8 ዳኛው አብርሃም (ሚሊሻ)፣ 9) ሀሰን ታደሰ፣ 10) ሁሴን እንድሪስ፣ 11) ሰይድ አብዱ፣ 12) ፈንታሁን ስንታየሁ፣ 13) አሰፌ ከበደ፣ 14) ዘበነ ምስጋናው፣ 15) በላይነህ ገበየው፣ 16) የሽዋስ እንዳለው እና 17) እንዳለው የተባሉ ወገኖች ይገኙበታል። (5) ጥቅምት 15/2014 ከአንገር ጉትን ወደ ነቀምት በመኪና ሲጓዙ ጉቶጊዳ ዙሪያ ኡኬ ቀርሳ ከተማ አካባቢ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና በተባባሪዎቹ ታግተው በመወሰድ በግፍ ከተገደሉት አማራዎች መካከል:_ 1) ሙሉጌታ ላቀ፣ 2) አሞኘች አማረ (ሴ) 3) ትጋረድ ዘመን (ሴ)፣ 4) እትሁን አናጋው (ሴ)፣ 5) ዘመናይ ፈንታሁን (ሴ)፣ 6) ሙሉቀን አታላይ (ሴ)፣ 7) እባቡ ዘመን፣ 8 ፍቃዱ ቀረብህ፣ 9) ብርቱካን የኔሁን (ሴ)፣ 10) ሙሉ የኔሁን (ሴ) እና 11) ሰለሞን እንኳን የተባሉ አማራዎች ይጠቀሳሉ። (6) መጋቢት 7/2014 የተገደሉ፣ በአንዶዴ ዙሪያ ዋጃ በተባለ አካባቢ አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በከፈተው ተኩስ የተገደሉ:_ 1) ቄስ ዋለ አድማሱ፣ 2) ሀብታሙ እንግዳ፣ 3) እንዳለው ገደፋ፣ 4) ጤናው ዘለቀ፣ 5) ደሴ ጥላሁን፣ 6) አበራ አስረሴ፣ 7) ብርሃኑ፣ 8 ደምሰው ደጀን፣ 9) አንበሳው፣ 10) ጌትነት ባዬህ፣ 11) አበበ ተስፌ፣ 12) ቄስ ዋለ፣ 13) እንዳለው ካሳሁን እና 14) ሀይማኖት ካሳሁን የተባሉ አማራዎች ይገኙበታል። (7) መስከረም 6/2014 ከጊዳ አያና ወደ ነቀምት ሲሄዱ በአንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ቀጠሮ አደሬ በተባለ አካባቢ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ከመኪና ታፍነው ተወስደው በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ በግፍ ከተገደሉት አማራዎች መካከል:_ 1) በላይ አያሌው፣ 2) ጌትነት በላይ፣ 3) ካሳሁን አድማሱ፣ 4) ጠጋነህ ዳኘው እና 5) አለምነህ አይናዲስ ይጠቀሳሉ። 8 በሚያዝያ 9/2013 የተገደሉ:_ ከቡሬ ወደ ነቀምት ሲጓዙ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አጋምሳ ቀበሌ ጀጁ ምግር አካባቢ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ከተገደሉት አማራዎች መካከል:_ 1) አንተነህ ወርቁ፣ 2) ገበያው ካሴ፣ 3) አንለይ አዲስ፣ 4) ቄስ ልንገረው አጥናፉ፣ 5) ቢሻው አበበ፣ 6) ይዘንጌ መንግስቴ፣ 7) ጌቴ አዛለ፣ 8 ሞሴ ሽታ እና 9) ጌታሁን መልካሙ ይገኙበታል። የጌታሁን መልካሙ አስከሬን አልተገኘም። (9) ታህሳስ 6/2011 ከቤቱ አንዶዴ ዲቾ ታፍኖ የተወሰደ እና በዛው ያስቀሩት፣ 1) ካሴ ጸጋ

Source: Link to the Post

Leave a Reply