በአማራ እና አፋር ላይ ከወረራ ባለፈ ሽብርተኛው ህወሓት እና ጀሌው ንፁሃንን የገደለበት እና ንብረት የዘረፈበት ሦስት ምክንያቶች እና የህወሓትን መርዝ ለማምከን በቀጣይ መደረግ ያለባቸው አምስት ተግባራት።

Picture taken from business2community==============ጉዳያችን/ Gudayachn==============ሽብርተኛው ህወሓት እና ጀሌው በአማራ እና አፋር ክልል ላይ ለጆሮ የሚከብድ የሰው ልጅ በሰው ላይ ይፈፅመዋል የማይባል የአውሬነት ባህሪው ተገልጧል።ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የህወሓት አመራሮች በደም ተነክረው በሕዝብ አጥንት ላይ እየተራመዱ ቢኖሩም የአሁኑ በአማራ እና አፋር ላይ የሰሩት ግን ለምን? ብሎ መጠየቅ እና የሄዱበትን መንገድ ማምከን ያስፈልጋል።ወደ ሶስቱ ምክንያቶች ከመሄዳችን በፊት ለዓመታት የኖረው በተለይ  በአማራ ማኅበረሰብ ላይ ያላቸው ጥላቻ እንዳለ መሆኑ በሰነድም የተደገፈ ስለሆነ ይህንን

Source: Link to the Post

Leave a Reply