You are currently viewing በአማራ ክልል ህግ ማስከበር ዘመቻ በሚል ከግንቦት 2014 ጀምሮ በእስር ላይ ከነበሩ ወጣቶች መካከል 19ኙ ተፈተዋል።  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ/ም…

በአማራ ክልል ህግ ማስከበር ዘመቻ በሚል ከግንቦት 2014 ጀምሮ በእስር ላይ ከነበሩ ወጣቶች መካከል 19ኙ ተፈተዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ/ም…

በአማራ ክልል ህግ ማስከበር ዘመቻ በሚል ከግንቦት 2014 ጀምሮ በእስር ላይ ከነበሩ ወጣቶች መካከል 19ኙ ተፈተዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ህግ ማስከበር ዘመቻ በሚል በአብክመ ጠ/ፍ/ቤት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከግንቦት 02/2014 ዓ/ም ጀምሮ ታስረው ጉዳያቸው በፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ወጣቶች:- 1) ክንፈመላክ ካሳ፣ 2) አስማማው ሞላ፣ 3) ሽባባው አንለይ፣ 4) ስዩም ይዘንጋው፣ 5) አይናዲስ ዋለልኝ፣ 6) ደጀን መለሰ፣ 7) እሱባለው ባይህ፣ 8 ገናነው አትንኩት፣ 9) ፍፁምሰው አይገኝ፣ 10) ገረመው በሬ፣ 11) እንዳለው አዲስ፣ 12) ፈቃዴ ተሾመ፣ 13) አወቀ ካሳሁን፣ 14) ብርሃኑ ገደፋው፣ 15) ሽታው መንግስቴ፣ 16) ተስፋዬ ደስታ፣ 17) ወለላው አይኔ፣ 18) አጃናው ስሜነህ እና 19) ፍስሃ ነጋን የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ባህር ዳር በዋለው ችሎት በነጻ አሰናብቷቸዋል። አሻራ ሚዲያ እንደዘገበው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply