You are currently viewing በአማራ ክልል ህግ ማስከበር የሚለው አካሄድ ሚዛናዊ አይደለም የምንለው ያለ ምክንያት አልነበረም ሲል አሽናፊ ገናን ተናገረ! አሻራ ሚዲያ  ሰሜን አሜሪካ  ከግንቦት ወር ጀምሮ አማራ ክልልን…

በአማራ ክልል ህግ ማስከበር የሚለው አካሄድ ሚዛናዊ አይደለም የምንለው ያለ ምክንያት አልነበረም ሲል አሽናፊ ገናን ተናገረ! አሻራ ሚዲያ ሰሜን አሜሪካ ከግንቦት ወር ጀምሮ አማራ ክልልን…

በአማራ ክልል ህግ ማስከበር የሚለው አካሄድ ሚዛናዊ አይደለም የምንለው ያለ ምክንያት አልነበረም ሲል አሽናፊ ገናን ተናገረ! አሻራ ሚዲያ ሰሜን አሜሪካ ከግንቦት ወር ጀምሮ አማራ ክልልን የጦስ ዶሮ ለማድረግ ህግ ማስከበር በሚል ሽፋን የተደረገው መንግስታዊ ሽብር አማራን የማዳከም አንዱ አጀንዳ ነው ። ስርዓት ለአንድ ሃገር እና ህዝብ የግድ አስፈሊጊ መሆኑንም እናምናለን።ነገር ግን ሰሞነኛ ውንጄላዎች፣የታቀዱ ኦፕሬሺኖች እና የተጠና ወታደራዊ ድርጊት አማራን አንገት የማስደፋት እና ቀጥቅጦ የመግዛት አገዛዝ ነው መናገራችን የሚታወስ ነው። አየህ አደራን የማይሸክም እና ትውልድን የሚበላ ስርዓት ስታዋቅር እንዲህ ሞትህን በአደባባይ ሊያወጡት ሁሉ አይፈልጉም። በተደጋጋሚ እንደምንለው #የአማራው ችግር ዕራሱ አማራው ነው የምንልህም ቢያንስ የህዝብን ግብር እየተቀበለ የጠ/ሚ ውን ውሎ ሲዘግብ የሚውል ሚዲያ የ 358 አማራዎች በአንድ ጀምበር ሲጨፈጨፉ ግን መዘገብ አልቻሉም። ስለሆነም ህዝባችን መደናገሩን ተው፣መንግስታዊ ጠባቂነት ተው መደኛ መንገድህ ልክ እንደ ወደረኞችህ ስትደራጅ እና የፓለቲካ ማጥቃት ስትጀምር መሆኑንም እየነግርህ ነው። የአማራ ህዝብ ደመኛ ጠላቶችህ የአብራክህ ክፋዮች፣ተልከስካሾች፣ቅርብ አደሪዎች፣መስሎ ኗሪዎች የሆኑት የአማራ ህዝብ አመራር ናቸው። ከእነርሱ የምጠብቀው ነገር እንደሌለ አውቀህ ራስህን ለትግሉ አሳልፈህ ስጥ ። እየተካሄደ ያለው ዘር ማጥፋት ነው።በፓለቲካ መዋቅሩ የሚደረስብህን ጥቃት መመከት የምትችለው ስርዓቱንና ስሪቱን በመታገል ነው። ይሄው ነው። © አሸናፊ ገናን

Source: Link to the Post

Leave a Reply