ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ በምላሻቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች አበረታች ለውጥ እየታየባቸው መኾኑንም አንስተዋል። በመስኖ ልማት ዙሪያ የሚታዩትን ችግሮች መፍታት እንደሚገባም ገልጸዋል። የመብራት ችግር በክልሉ መኖሩንም ገልጸዋል። የመብራት ችግርን መፍታት ይገባልም ነው ያሉት። በክልሉ የመልሶ መቋቋም ሥራ እየተከናወነ […]
Source: Link to the Post