በአማራ ክልል ለጤና ጎጂ ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች እንዳሉ ታወቀ

በአማራ ክልል በሁሉም ወረዳዎች መወገድ ያለባቸው ጊዜያቸው ያለፈባቸው በተለያዩ ጊዜያት ለፀረ ሰብል ተባይ ማጥፊያ ለወባ ማጥፊያ ለትምህርትና ምርምር ተብለው የገቡ ኬሚካሎች በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ተቀምጠው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግሥት የአካባቢና ደንና የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን በላይነህ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply