
በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በፌደራል የፀጥታ ኃይሎች እና በአማራ ክልል ልዩ ኃይል መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ከፍተኛ ውጥረት መፈጠሩን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ። ፓርቲው ሐሙስ መጋቢት 28/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው አለመግባባት እና ውጥረቱ የተከሰተው የክልሉን ልዩ ኃይል “በግዴታ ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ በመደረጉ” እንሆነ አመልክቷል።
Source: Link to the Post