በአማራ ክልል ሕዝባዊ የሰላማዊ ሰልፍ በነገው እለት ይካሄዳል

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኀፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ሰልፉን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ‹‹መላው የክልላችን ህዝብ፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም የመንግሥት ሠራተኞች ህገ ወጡ የትህነግ ቡድን ያደረሰውን ግፍ እና የአገር ክህደት ወንጀል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply