በአማራ ክልል መጠነኛ የገበያ መረጋጋት መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ ከባለፈው ጊዜ ጋር ሲነጻጸር መጠነኛ የገበያ መረጋጋት የሚታይበት የግብርና ምርት ዋጋ መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የሰብል እና ኢንዱስትሪ ምርት ግብይት ዳይሬክተር ልንገረው ሀበሻ ምርት በጅምላ ነጋዴዎች እና በሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለኅብረተሰቡ እየደረሰ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ከባለፈው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply