ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ተከታታይ ውይይቶች እያደረጉ ነው። በዛሬው ዕለትም የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከተጠሪ አስፈጻሚ አካላት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ ላይ ግብርና ቢሮ፣ መሬት ቢሮ፣ ውኃና ኢነርጅ ቢሮ፣ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች […]
Source: Link to the Post