
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አካባቢ የሱዳን ታጣቂዎች ሰሞኑን በአካባቢው በእርሻ ሥራ ላይ በተሠማሩ ባለሃብቶች እና አርሶ አደሮች ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ ዶይቸቨለ እና ቪኦኤዘግበዋል።
ታጣቂዎቹ ከኢትዮጵያዊያን አርሶ አደሮች ጋር የተኩስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ፣ 16ቱ ታጣቂዎች እንደተገደሉ እና ቀሪዎቹ ወደመጡበት እንደሸሹ ዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።
በአካባቢው የሱዳን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ በሚፈጽሙት ጥቃት ሳቢያ 246 ኢትዮጵያዊያን ባለሃብቶች የእርሻ ሥራቸውን ለማቆም ተገደዋል ተብሏል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 18 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post