በአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ አዘጋጅነት በትብብር ሥልጠና አተገባበር ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ክልል አቀፍ የምምክክርና ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሔደ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ” የመድረኩ መሪ መልእክት ነው። መድረኩ እንደ ሀገርም ኾነ እንደ ክልል ለዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ ሥራው ማነቆ የኾኑ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩና መፍትሔ አመላካች ጥናታዊ ጽሁፎች ይቀርባሉ ተብሏል። በተላይም የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ትብብራዊ ቅንጅት ለክኅሎት ልማትና ዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ሃሳቦች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply