በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)የተመራ ልዑክ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር መወያየቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ በቤልጅየም ብራሰልስ የሥራ ጉብኝት እያካሄደ ነው። በርእሰ መስተዳድሩ የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት ከአዉሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት አድርጓል። ልዑኩ በቤልጅየም ብራሰልስ በሚኖረው ቆይታ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል። መረጃው የአማራ ክልል ርእሰ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply