You are currently viewing በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እፍራታና ግደም ወረዳ በመከላከያ ሠራዊት እና ፋኖ ሚሊሻ መካከል ባለፈው ሳምንት ግጭት በተካሄደበት ወቅት በርካታ ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉ መረዳቱን እናት ፓር…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እፍራታና ግደም ወረዳ በመከላከያ ሠራዊት እና ፋኖ ሚሊሻ መካከል ባለፈው ሳምንት ግጭት በተካሄደበት ወቅት በርካታ ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉ መረዳቱን እናት ፓር…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እፍራታና ግደም ወረዳ በመከላከያ ሠራዊት እና ፋኖ ሚሊሻ መካከል ባለፈው ሳምንት ግጭት በተካሄደበት ወቅት በርካታ ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉ መረዳቱን እናት ፓርቲ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ፓርቲው፣ በማጀቴ ከተማ ብቻ በመንግሥት ወታደሮች አረጋዊያንና ሕጻናትን ጨምሮ 29 ሰዎች ተገድለዋል ብሏል። ሮይተርስም፣ ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ሰዎች በወታደሮች የቤት ለቤት ፍተሻ በጥይት እንደተገደሉ ከነዋሪዎች መስማቱን ጠቅሶ ዘግቧል። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

Source: Link to the Post

Leave a Reply