በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን እና ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት በአርሶ አደሮች እጅ መድረሱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ የኢንስፔክሽን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን እና በባሕዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት አርሶ አደሮች እጅ መድረሱን ገልጿል፡፡ ቡድኑ በስፍራው ተገኝቶ የግብርና ግብዓት አቅርቦት የአፈጻጸም ሪፖርትን ነው የገመገመው። በውይይቱ ወቅት የዞኑ እና የወረዳው ግብርና እና ኅብረት ሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply