
ባለፉት ሁለት ቀናት በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ሁለት አካባቢዎች በታጣቂዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ሦስት የፀጥታ ባለሥልጣናት ተገደሉ። ሰኞ እና ማክሰኞ በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ እና በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ ውስጥ ባሉ የአካባቢ የፀጥታ ኃላፊዎች ላይ ነው ግድያው የተፈጸመው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post