በአማራ ክልል በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጥ የሕጻናት እንክብካቤ እና ድጋፍ ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ አድርጎ ያስገነባውን የሕጻናት፣ እንክብካቤ እና ድጋፍ ማዕከል ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል። ማዕከሉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና የክልሉ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply