በአማራ ክልል በመኸር ከአምስት ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 የምርት ዘመን አንደኛ ሩብ ዓመት ግምገማ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በከሚሴ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው። የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የግብርና ቤተሰብ በተገኙበት የ2016 አንደኛ ሩብ ዓመት ግምገማ በማካሄድ ላይ ነው። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኅላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply