በአማራ ክልል በባለፈው ዓመት ብቻ 1 ሺህ 700 ሕፃናት ያለ እድሜያቸው ተድረዋል – BBC News አማርኛ

በአማራ ክልል በባለፈው ዓመት ብቻ 1 ሺህ 700 ሕፃናት ያለ እድሜያቸው ተድረዋል – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8083/production/_105499823_gettyimages-641308164-1.jpg

በአማራ ብሔራዊ ክልል በ2012 ዓ.ም ከ1 ሺህ 700 በላይ የልጅነት ጋብቻዎች መፈጸማቸውን የክልሉ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ የሴቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ማስፋፊያ ዳይሬክተር አቶ ስማቸው ዳኜ ለቢቢሲ ገለፁ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply