
#በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደርገዋል! #ጎጃም:- መራዊ፣ ደምበጫ፣ ጅጋ፣ ቡሬ፣ መራዊ፣ ባህር ዳር #ሸዋ፥ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ #ወሎ ፥ ውርጌሳ፣ ወልድያ፣ ቆቦ፣ አላማጣ፣ መቄት… #ዋገምራ፥ ወፍላ፣ ዛታ፣ ኮረም #ጎንደር፥ አጅባር ደብረ ታቦር እና በሌሎችም ከተሞች ደማቅ የተቃውሞ ሰልፎች ተደርገዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post