በአማራ ክልል በአሲድ የተጠቃን ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኖራ አክሞ ምርታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የመኸር ወቅት በአሲድ የተጠቃን 12 ሺህ 500 ሄክታር መሬት በኖራ በማከም ምርታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ለእርሻ ከሚውለው 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታሩ በአሲድ መጠቃቱ በጥናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply