በአማራ ክልል በድምቀት ለሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በቂ የጸጥታ ስምሪት ማከናወኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በድምቀት ለሚከበሩ የልደት እና የጥምቀት በዓላት በቂ የጸጥታ ስምሪት መደረጉን የክልሉ መንግሥት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢቢሲ እንደገለጹት፤ የጥር ወር ሃይማኖታዊ እና ትውፊታዊ ተግባራት በጋራ የሚከወኑበት መኾኑን በመግለፅ፣ ልደትን በላልይበላ፣ጥምቀትን በጎንደር እና ጥርን በባሕርዳር ክዋኔዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply