ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ላይ በሚገኙ ወንዞች የመሻገሪያ ድልድይ ሳይገነባ በመቆየቱ የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ግንኙነት እንዲቋረጥ ማድረጉን መነሻ በማድረግ በበጀት ዓመቱ 23 ነባርና አዲስ የኮንክሪት ድልድዮች ለማስገንባት ታቅዶ የሥራ ስምሪት መሰጠቱን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ለአሚኮ በላከው መረጃ ገልጿል። በተደጋጋሚ በማኅበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ጥያቄ ሲነሳባቸው የነበሩ ድልድዮችን ለይቶ ምላሽ ለመስጠት የክልሉ […]
Source: Link to the Post