በአማራ ክልል በፍትሕ ዘርፉ ያሉ መመሪያዎችን እና አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ለዜጎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንደገለጹት በፍትሕ ዘርፉ ያሉ መመሪያዎችን እና አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ ለዚህም አዲስ የፍትሕ ተቋማት የትራንስፎርሜሽን እቅድ ተነድፎ ወደ ሥራ መገባቱን አስረድተዋል። በሪፎርሙ አሳሪ መመሪያ እና ደንቦችን በማሻሻል ተደራሽ እና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply