በአማራ ክልል በ4 ቢሊዮን ብር 3 ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንደሚገነቡ የአማራ ክልል ትምሕርት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአዳሪ ትምህርት ቤት የግንባታ የመሰረት ደንጋይ ተቀምጧል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኅላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ በጋራ የመሰረት ደንጋዩ አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ቢሮ ኀላፊዋ በአማራ ክልል በ4 ቢሊዮን ብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply