በአማራ ክልል በ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በጀት 497 የከተማ ልማት ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የከተሞችን ዘላቂ እድገት ለማሳለጥ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የመሰረተ ልማት ተቋማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አሻግሬ አቤልነህ እንደገለጹት በከተሞች 497 የልማት ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ ናቸው። የመሰረተ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply