“በአማራ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ከከፍታው ለማውረድ የተደረገ ከንቱ እና አስነዋሪ ሙከራ ነበር” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤ የመጀመሪያ ቀን የጥዋት መርሐ ግብር ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤት አባላት እያቀረቡ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ ክልሉ የገጠመውን የጸጥታ ችግር ለመቀልበስ የተሠሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply