“በአማራ ክልል አዋሳኝ ስፍራዎች የህወሓት ኃይል እጁን እየሰጠ ነው”- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

https://gdb.voanews.com/021BB17B-7F58-41B9-8223-BA01FB8B6AAD_cx0_cy13_cw0_w800_h450.jpg

በአማራ ክልል አዋሳኝ በሆኑት በሶሮቃ እና ቅርቃር በተደረገ ውጊያ በርካታ የህወሓት ኃይል በሰላም እጁ መስጠቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ።

ትናንት ከእኩለ ሌሊት እስከ ረፋድ ተደጋጋሚ ማጥቃት ተሰንዝሮ እንደነበር የገለፁት ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተደረገ መልሶ ማጥቃት በርካታ ቦታዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply