“በአማራ ክልል እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ለምቷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዚህ ዓመት እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ እንደ ሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ ለመስኖ ልማቱ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ይገኛል። በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ 01 ቀበሌ እና በሌሎቹም በመስኖ እየለማ ያለው የቲማቲም እንዲሁም የሽንኩርት ክላስተር ተጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply