በአማራ ክልል እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ የጠላቶችን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ

ዕረቡ ግንቦት 24 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ የጠላቶችን ቅስም የሰበረ መሆኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በመግለጫቸውም…

The post በአማራ ክልል እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ የጠላቶችን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply