በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚከናወኑ የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡

ከሚሴ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በመገኘት እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና የአግሮ ኢንዱስትሪ ውጤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ የተመለከቷቸው የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ በተለይም ከገበያ ትስስር ጋር የሚስተዋሉ የአርሶ አደሮችን ችግሮች ለመቅረፍ የፌዴራል እና የክልሉ አመራሮች በጋራ በመኾን በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ይሰጣሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply