በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ ነው።

ከሚሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው የ2015 ዓ.ም የመስኖ ወቅት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ውስጥ በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ ነው። 1 ሺህ 200 ሄክታሩ የስንዴ ሰብል በክላስተር የተዘራ ስለመኾኑም የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የዕቅድ እና ክትትል ባለሙያ አቶ ሙክታር አወሉ ተናግረዋል። የበጋ ስንዴ ልማቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply