“በአማራ ክልል ከተሞች 44 ሺህ ቤቶች ይገነባሉ” የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማእረግ የአማራ ክልል ከተሞች ዘርፍ ክላስተር አሥተባባሪ እና የከተማ መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልሉ በሚገኙ ከተሞች የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ 44 ሺህ ቤቶች ይገነባሉ ብለዋል፡፡ እንደ ዶክተር አሕመዲን ገለጻ ቤቶቹ በሪልስቴት፣ በማኅበራት በማደራጀት፣ ለግለሰቦች የቤት መስሪያ ቦታ በመስጠት እንዲሁም በመንግሥት የሚገነቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply