በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው።

የሚገኘው ገቢ ለፋሲል ግንብ ጥገና፣ ማስዋቢያና ማልሚያ የሚውል ነው ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እና በአንድ ወር ውስጥ ከሚከናወኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ ነው፡፡ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) 10 ሺህ በአማርኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply