በአማራ ክልል ከ153 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ማልማት ተችሏል።

ደሴ: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የመቅደላ ወረዳ ጠቢ ክላስተር አርሶአደሮች እንደተናገሩት መንግሥት በቅድመ ዝግጅት ምዕራፉ ባደረገላቸው በቂ የግብዓት አቅርቦት በዚህ ዓመት ውጤታማ የበጋ መስኖ ስንዴ ማልማት ችለዋል። የደ/ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አቶ አሕመድ ጋሎ በበጀት ዓመቱ ዓመት በዞኑ ከ26ሽ ሄክታር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply