በአማራ ክልል ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ

ከእነዚህም ውስጥ 210 የሚሆኑት በነፍስ ግድያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ናቸው ተብሏል ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው…

The post በአማራ ክልል ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply