“በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለ2015/16 የምርት ዘመን ምርትን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በ2015/16 የምርት ዘመን ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ሠርተው ወደ ሥራ መግባታቸውን አስታውሰዋል፡፡ በምርት ዘመኑ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለማልማት አቅደው ወደ ተግባር መግባታቸውን አስረድተዋል። ዳይሬክተሩ ከሚታረሰው መሬት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply