በአማራ ክልል ወደ ውጭ ከተላከው የእንስሳት ሃብት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወደ ውጭ ከተላከው የእንስሳት ሃብት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህንን ያሉት በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የበጀት ዓመቱን የግማሽ ዓመት ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ እንደገለጹት በ2016 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply