በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ጠንካራ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ምልከታውን ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ናቸው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply