#በአማራ ክልል የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች በትንሹ ዘጠኝ የበይነ መረብ ብዙኀን መገናኛ ባልደረቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ መረዳቱን የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ዘግቧል። ከታሳሪዎች መካከል፣ በባሕ…

#በአማራ ክልል የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች በትንሹ ዘጠኝ የበይነ መረብ ብዙኀን መገናኛ ባልደረቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ መረዳቱን የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ዘግቧል። ከታሳሪዎች መካከል፣ በባሕርዳር ከተማ ስቱዲዮ ያላቸው ንስር እና አሻራ ለተባሉ የዩትዩብ የበይነ መረብ ብዙኀን መገናኛዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞች እና ሌሎች ባልደረቦቻቸው እንደሚገኙበት ዜና ወኪሉ ገልጧል። ንስር የዩትዩብ ብዙኀን መገናኛ አራት እንዲሁም አሻራ አምስት ባልደረቦቻችን ታስረውብናል ብሏል በዘገባው #አሻራ ከሰሜን አሜሪካ https://www.barrons.com/…/nine-media-workers-arrested-in-et…

Source: Link to the Post

Leave a Reply