በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በከፍተኛ ኹኔታ በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። አማራ ክልል ከሀገሪቱ አጠቃላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 39 በመቶ ገደማ፣ ከሀገራዊ ምርቱ ደግሞ 33 በመቶውን እንደሚሸፍን የግብርና ቢሮ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት የአፈር ለምነት ማሻሻያ ባለሙያ አጠቃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply